ጆን ስቱዋርት ቴድ ክሩዝ የአሜሪካን ገዳይ ሮቦቶች ከቻይናዎቹ በማስበለጡ ተሳለቀ
ከአሜሪካው ፌዝ አዘል ፕሮግራም «ዘ ዴይሊ ሾው» (The Daily Show) የተወሰደ ቅንጭብ፦ ሴናተር ቴድ ክሩዝ የአሜሪካን ገዳይ ሮቦቶች ከቻይናዎቹ እንደሚመርጡ ይናገራሉ፤ አቅራቢው ጆን ስቱዋርት ደግሞ «ሦስተኛ አማራጭ» ያቀርባል። በአሜሪካና በቻይና መካከል ስላለው ራስ ገዝ የጦር መሣሪያ ፉክክር ፌዝ አዘል ውይይት።
مجلس